تجاوز إلى المحتوى
የኢስላማዊ ስርአት ክፍል•23 / 26

ጥ23፡ የተወሰኑ የቀልድ ሥነ-ስርዓቶችን (አዳብ) ጥቀስ?

Answer

መልስ-1- ለቀልድም ቢሆን አለመዋሸት እውነትን በመናገር መቀለድ፤

2- ከማፌዝና ከማላገጥ እንዲሁም ሰዎችን ከመጉዳትና ከማስደንገጥ በፀዱ ቀልዶች መቀለድ፤

3- ቀልድ አለማብዛት፤

All questions in this topic