Skip to content
Text size 100%
አማርኛ · Surah 99

Az-Zalzalah — Amharic Translation

The Earthquake · 8 verses · Amharic Translation - Muhammad Sadiq.

Az-Zalzalah · Amharic Translation - Muhammad SadiqVerse 1 of 8
Jump to verse
Search translation

Search the locally cached translation.

Verses of Az-Zalzalah

1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا زُلْزِلَتِ ٱلْأَرْضُ زِلْزَالَهَا

ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤

2

وَأَخْرَجَتِ ٱلْأَرْضُ أَثْقَالَهَا

ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤

3

وَقَالَ ٱلْإِنسَٰنُ مَا لَهَا

ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤

4

يَوْمَئِذٍۢ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا

በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡

5

بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا

ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡

6

يَوْمَئِذٍۢ يَصْدُرُ ٱلنَّاسُ أَشْتَاتًۭا لِّيُرَوْا۟ أَعْمَٰلَهُمْ

በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡

7

فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًۭا يَرَهُۥ

የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

8

وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍۢ شَرًّۭا يَرَهُۥ

የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

Az-Zalzalah in other Amharic translations

Source: QuranEnc.com · Version 1.1.2. Translation text is shown without rewriting.
Quran recitationReady
Open audio