تجاوز إلى المحتوى
የነቢዩ ﷺ የህይወት ታሪክ ክፍል•10 / 32

ጥ10፡ ሁለተኛው ጉዟቸው መቼ ነበር?

Answer

መልስ - ሁለተኛው ጉዟቸው በኸዲጃ ረዲየሏሁ ዓንሀ ገንዘብ ለመገበያየት ያደረጉት ጉዞ ነበር። እሳቸው የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን ከጉዞ ተመልሰውም እድሜያቸው ሃያ አምስት አመት ሆኖ አገቧት።

All questions in this topic