تجاوز إلى المحتوى
የነቢዩ ﷺ የህይወት ታሪክ ክፍል•25 / 32

ጥ 25፡ ከእስልምና ህግጋት መካከል በመዲና ሳሉ የተደነገጉት ምን ምን ናቸው?

Answer

መልስ - ዘካ፣ ፆም፣ ሐጅ፣ ጂሃድ፣ አዛን እና ሌሎችም የእስልምና ህግጋቶች በመዲና ሳሉ የተደነገጉ ናቸው።

All questions in this topic