تجاوز إلى المحتوى
የነቢዩ ﷺ የህይወት ታሪክ ክፍል•13 / 32

ጥ13፡ የመጀመሪያ ወሕይ የወረደላቸው በምን መልኩ ነበር?

Answer

መልስ - መጀመርያ ወሕይ (መለኮታዊ ራዕይ) ሲወርድላቸው የነበረው በእውነተኛ ህልም መልኩ ነበር። ምንም ዓይነት ህልም ቢያዩ ልክ እንደ ንጋት ጎህ ፍንትው ብሎ እውን ይሆን ነበር።

All questions in this topic