تجاوز إلى المحتوى
የነቢዩ ﷺ የህይወት ታሪክ ክፍል•14 / 32

ጥ 14፡ ወሕይ ሳይገለጥላቸው በፊት በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ነበሩ? ወሕይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለጠላቸውስ መቼ ነበር?

Answer

መልስ- በሒራእ ዋሻ ውስጥ አላህን ያመልኩ እና ለዛም ብለው ስንቅም ይቋጥሩ ነበር።

በዋሻው ውስጥ አላህን እያመለኩ በነበረበት ጊዜም ነበር ወሕይ የወረደላቸው።

All questions in this topic